Blogspot - dejebirhan.blogspot.com - ደጀ ብርሃን

Latest News:

የማይቀረው ለውጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መጎብኘቱ አይቀርም! 22 Aug 2013 | 11:19 pm

ባልተዘጋጀችበትና በማትፈልገው ለውጥ የሚደርስባት ጉዳት ከባድ ነው! ክፍል አንድ፤ ለውጥና የለውጥ አስተሳሰብ ለውጥ የሂደት ውጤት ነው። ስለወደድነው አይመጣም፤ ስለጠላነው አይቀርም። አንዳንዶች ለውጥን ለማስቀረት ይታገላሉ፤ ወይም በእነሱ ትግል የሚቀር ይመስላቸዋል። የለውጥ ህግጋት ግን አይቀሬ መሆኑን ስለሚያሳይ...

ለአቡነ ገብርኤል ጥሪ የሀዋሳ ምእመናንና የሰ/ት/ቤት ወጣቶች ምላሽ ሰጡ! 15 Aug 2013 | 11:52 pm

«እስከ ጥቁር ዉሃ ሄዶ የተቀበለ  ሕዝብ እስከ ጥቁር ውሃ ተሰደደ» (ደጀ ብርሃን) /ምንጭ፦dejeselaam-dejeselaam.blogspot.com/ በሀዋሳ በግፍ የተሰደዱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናንና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ብፁዕ አቡነ ገብርኤል "ኑ ልጆቼ ወደ ቤተክርስቲያን ...

ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቷን እንድታድስ የተቋቋመ ትምህርት ቤት 14 Aug 2013 | 12:10 am

                          ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ    ከተመሠረተበት እስከ አሁን  (ክፍል አንድ) www.tehadeso.com ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በቀድሞ መጠሪያው “ከፍተኛ የትምህርት ማዕከል”፣ አሁን ወዳለበት ቦታ ከመዘዋወሩና ደረጃውም ወደ ኮሌጅነት ከፍ ከማለቱ በፊት ትምህርት ማስ....

የማኅበረ ቅዱሳን የተሸፈነ ማንነት በአሜሪካ ተገለጠ! 4 Aug 2013 | 08:04 pm

One of his loyal bishop እንደስንዝሮ ታሪክ ሰኞ ቀን ዩኒቨርስቲ ተረከዝኩ፤ ማክሰኞ ብላቴ ላይ ተወለድኩ፤ ረቡዕ ዕለት በአቡነ ገብርኤል ማኅበረ ቅዱሳን በሚል የክርስትና ስም ተጠመኩ፤ ሐሙስ የቤተ ክርስቲያንን ጉዳይ ልሰብር የነገር እንጨት ለቀማ ሄድኩ የሚለው ይህ ማኅበር ብዙዎቹን ለማሰለፍ ቢችልም የስ...

የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጉዞና ልምላሜ የተለየው ዛፍ አንድ ናቸው! 23 Jul 2013 | 01:55 am

አዲስ አበባ የሀገሪቱ ርእሰ መዲና እንደመሆኗ መጠን የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በገንዘብ፤ በባለሙያና በሠራተኛ አቅም ትልቁ ሀገረ ስብከት ነው። በዚህ ሦስት ተቋማዊ አቅም በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ ለሌሎች ሀገረ ስብከቶች የሚተርፍ በቂ ኃይል ያለው ሀ/ስብከት ነው። የርእሰ መዲናይቱ ሀ/ስብከት እንደመሆኑ መጠን የተሻለ ...

«መጽሐፈ አበው» ስለመነኮሳት ምን አለ? 19 Jul 2013 | 09:49 am

ምንኩስና ምንድነው? ለመጽደቅስ ጠቃሚ ነው?  የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ስልት ነው? የክብር ወይስ የመከራ፤ የተጋድሎ ወይስ የፍልሰት ጎዳና ነው? ብዙ ሊባልለት የሚችልና ሊባልበት የሚገባ ይህ ሰዋዊ ሥርዓት ቆሜለታለሁ ከሚለው ዓላማ ጋር እየተጣረሰ ዘልቆ በዚህ ዘመን ያለበትን ደረጃ እንድንመለከት «መጽሐፈ አበው» የ...

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለምን ተሐድሶ ያስፈልጋታል? ክፍል ሁለት፡- 18 Jul 2013 | 08:00 am

(www.tehadeso.com) ላደግንባት፣ ቃሉን ላወቅንባት እና አሁንም እያገለገልንባት ላለችው ለዚህች ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት ሁሉ ዐዲስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል በመደገፍ እንደ ቃሉ የሆነ እና የሰላም አለቃ የሚሰለጥንበት ተሐድሶ እንደሚያስፈልጋት፣ በሙሉ ልባችን እናምናለን...

በቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ያለው ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል! 13 Jul 2013 | 12:47 am

ቀደም ሲል ስንል እንደቆየነው ሁሉ አሁንም ደግመን እንለዋለን። የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደራዊና አካዳሚያዊ ችግሮች ይህንን ያህል እንኪያ ሰላንትያ ውስጥ የሚያስገባ አልነበረም። ቤተክርስቲያኒቱ ባላት አቅም፤ የሰጠችውን መክፈልተ ሲሳይ ለተማሪዎቹ በተገቢው መንገድ ማድረስ ለመቻል ባለሙያና ትጉህ አስተዳደር...

እነ አርቲስት ጀማነሽ “የቅዱስ ኤልያስ”ን መልዕክት ለፓትሪያሪኩ እንዳናደርስ ተከለከልን አሉ 8 Jul 2013 | 12:45 am

(አዲስ አድማስ )“የማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ” አባላት፤ ከቅዱሳን አባቶች የተላክነውን የቅዱስ ኤልያስን መልዕክት ለአዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ፓትሪያሪክ አቡነ ማቲያስ እንዳናደርስ ተከለከልን አሉ፡፡ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የተካተተችበት መልዕክት አድራሽ ቡድን፤ ባለፈው ማክሰኞ ረፋዱ ላ...

የካህናቱ የ«እናውቃለን» እና «አናውቅም» እውቀት! 6 Jul 2013 | 10:20 pm

ካህናቱ ከተራው ሕዝብ በቃለ እግዚአብሔር የተሻለ እውቀት እንዳላቸው ይታመናል። ይጠበቃልም። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ መጻሕፍቱ ላይ «እያዩ የማያስተውሉ» ተብሎ የተነገረባቸው ደግሞ እነዚህ የእውቀት ማዕድ ያካፍሉ ዘንድ በክህነት አገልግሎት የተሰለፉትን ሆኖ ስናይ እጅግ ያስገርመናል። ካህናቱ እያዩ የማያስተውሉ ከሆነ...

Recently parsed news:

Recent searches: