Ethiopiazare - ethiopiazare.com

General Information:

Latest News:

ኢትዮጵያዊያኖች በቫንኩቨር ሰልፍ ወጡ 25 Aug 2013 | 02:01 pm

አባይ የህዝብ እንጂ የፖለቲካ መጠቀሚያ አይሆንም! Ethiopia Zare (እሁድ ነኀሴ 19  ቀን 2004 ዓ.ም. August 25, 2013)፦ የአባይ ግድብ ሂደት ግልጻማነት የጎደለውና ኢትዮጵያዊያን ያልመከሩበት አገዛዙ የፈጠረው የፖለቲካ መጠቀሚያ ነው የሚሉ ኢትዮጵያዊያን በቫንኩቨር ካናዳ የተጠራውን የግድብ ገንዘ...

የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ ለምን አያስፈራ? 20 Aug 2013 | 05:27 am

ግርማ ሠይፉ ማሩ "የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ ለምን ያስፈራል?" በሚል ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ በእሑድ ነሓሴ 5 ህትሙ ረጅም ፅሁፍ አሰነበቦናል። ፀሐፊው በቦነያ ሰ. በሚል አቶ/ወሪት/ወሮ ይሁን በማይታወቅ ስም ነው ያወጡት። ይዘቱን ሳነበው የምናውቃቸው የኢህአዴግ ሹሞች በብዕር ስም ልከውት ያው የኢህአዴግ አቋም ነው ብ...

የሽብርተኝነት አዋጁ፤ የጠሉትን መምቻ? 20 Aug 2013 | 01:19 am

ተመስገን ደሳለኝ ኢህአዴግ ባለፉት ሃያ ሁለት ዓመታት በስራ ላይ ካዋላቸው አዋጆች መካከል የ‹‹ፀረ-ሽብር ህጉ››ን ያህል ያጨቃጨቀ የለም ቢባል ከእውነቱ ብዙም አልራቀም፡፡ በርግጥ ከተቃውሞ አቅራቢው አብዛኛው በደፈናው ‹‹ህጉ አያስፈልግም›› የሚል አልነበረም፡፡ ህጉ ‹‹ሽብርተኝነት››ን የገለፀበት መንገድና አንዳን...

የነሱ ድፍረት የኛ ፍርሀት ነው 20 Aug 2013 | 12:58 am

 ሉሉ ከበደ (ደራሲና ጋዜጠኛ) ሙስሊም ወንድሞቻችን ሁለት አመት ለሚጠጋ ጊዜ እየተገደሉ ነው።  በጽናት፤ በጀግንነትና በብልሀት እናም በመስዋእትነት የመብት ትግላቸውን ቀጥለዋል። በለተ - አውዳመት ኢድ አልፈጥርም የመስዋእትነት ደማቸውን፤ …ኢትዮያን የተቆጣጠራት የትግራይ ዱር አራዊት መንጋ አፍሷል። የሞቱትን ሁሉ ...

በአማራ ክልል የሚያመክን መድኃኒት የተወጉት ይናገራሉ 15 Aug 2013 | 03:11 am

(ሊመለከቱት የሚገባ!) በአማራ ክልል የሚገኙ በተለይም ወጣት ሴቶችን "ወረርሽኝ ገባ" በሚል ክትባት በመስጠት መውለድ እንዳይችሉ የማድረግ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመንግሥት መፈጸሙ አይዘነጋም። የዚሁ ሰለባ የሆኑ ሴቶችን "የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ" ለፀበል ያሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ቃለምልልስ አድርጎላቸዋል። እ...

ሚስጢሩ - ፪ 15 Aug 2013 | 02:53 am

ወለላዬ ከስዊድን የግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ። "ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ" የሚለውን የሚስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ። የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች "አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ እንደሆን እንጂ፤ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት ...

ሰላም ምንድነው? 15 Aug 2013 | 02:31 am

ታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ "ሰላም" ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት ሰላም የራቃት የነበረ መሆኑን ያስቷውሷችሁና "እድሜ ለኢሕአዴግ ይኸው የሰላም አየር እየተነፈስን ነው" ይሏችኋል። ንግግራቸ...

ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን፤ 2006 ዓ.ምን በተስፋ 15 Aug 2013 | 02:05 am

አርኣያ ጌታቸው የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው። ሌላው "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው። ሙሉውን አስነብበኝ...

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ - ማንነትና የማንነት ፖለቲካ እንደምታና መዘዞቹ 14 Aug 2013 | 10:47 pm

ዩሱፍ ያሲን የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40 የሚሆኑ የአካባቢ ሽማግሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን ለማስፈታት አዲስ አባባ ድረስ መምጣታቸውንም ተዘግቦዋል። ...

አውራውን ፍለጋ… 14 Aug 2013 | 12:05 am

በተመስገን ደሳለኝ ‹‹በድብልቅልቁ አምላክ›› መግቢያ ዛሬ በስሱ ላነሳው ያሰብኩትን አ ንዳ አለቃ አፅሜ በምኒልክ ዘመን ካሳተሙት አንድያ መጽሐፋቸው ላይ ባገኘሁት ታሪክ ል ምር፤ እንዲህም ይነበባል፡- ‹‹በሸዋ መርድ አዝማች ኃይሌ፣ በሣህለ ሥላሴ አልጋ ከተቀመጡ በኋላ ከአቶ ሰይፉ ጋር ቂሙ የማይበርድ የቅድስት ኃይ...

Recently parsed news:

Recent searches: